Whatever Your Story, We're Glad You're Here
DC / MD / VA
“ የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ
ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ
ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል።”
ዕብራውያን 4:12

Worship the Lord in Giving
We give as an act of worship. We ask big, pray big, and expect big things to come out of a people that lives and operates in Kingdom mentality. Jesus is King over our finances and places us as stewards over His income. We give back to launch new Kingdom opportunities for the Gospel to reach to ends of the earth.
Please use the link below for online giving
QICK INFO

The Impact We Make
ESDA Church in DMV, is a church where we learn, worship, serve, and pray for the glory of God.
Whether you’re new to faith or looking to deepen your relationship with God, you will find a warm, welcoming community at Ethiopian Seventh_day Adventist Church. Come for authentic worship through expository preaching, prayer, and faithful discipleship, in a loving family atmosphere.




ማን ነን?
በዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የኢትዮጵያውያን ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን በሜሪላንድ፣ በዋሽንግተን ዲሲ፣ እንዲሁም በሰሜን ቨርጂኒያ አካባቢዎች የሚገኙትን አባላትንና ህብረተሰቡን ያገለግላል። ይህ ቤተክርስቲያን በ 2007(እ.ዩ.አ) በፖቶማክ ኮንፍረንት የሙሉ ቤተክርስቲያን ምድብ (Status) አግኝቶአል።
የኢትዮጵያውያን ሰባተኛው ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን የፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን ስትሆን በመላው አለም ከሚገኙት 19 ሚሊዮን በላይ ከሆኑት የቤተክርስቲያን አባላት ክፍል ነች።
በእለተ ሰንበት አባሎችና እንግዶች በአንድ ላይ በመሰብሰብ ሳምንታዊ የአምልኮ እና የስግደት ፕሮግራማችንን በ 15121 McKnew Rd, Burtonsville, MD 20866-1109 በሚገኘው (ከ Remnant ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ጀርባ) በሚገኘው ቤት ውስጥ እንሰበሰባለን።
በተጨማሪም የሳምንቱ መሀክል የእሮብ ምሽት የጸሎት ፕሮግራም በቤተክርስቲያኒቱ የዙም አካውንት (720 326 6800 ኮድ 12345) ሲካሔድ በአርብ ምሽት ደግሞ ሁለት የተለያዩ ፕሮግራሞች ያካሒዳል - የሰንበት መቀበያ ፕሮግራም (ዙም XXX XXX XXXX ኮድ XXXXX) እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥናት ፕሮግራም (ዙም 720 326 6800 ኮድ 12345) ይካሔዳል። በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ እንድትሳተፉ እናበረታታችኋል።

Capturing the Magic of Past Events

Join Us
Seventh-day Adventist beliefs are meant to permeate your whole life. Growing out of scriptures that paint a compelling portrait of God, you are invited to explore, experience and know the One who desires to make us whole.
Worship Service: Saturdays 11:00 AM
Sabbath School: Saturdays 09:30 AM
Prayer Meetings: M-F 07:00 PM